Tuesday, March 20, 2012

በሀዋሳ ስደተኞች ምዕመናን ላይ "ውኃ የማይቋጥር ነው" የተባለ ማስጠንቀቂያ መውጣቱ ተገለጸ


ከአንድ ዓመት ከ9 ወራት በላይ በሀዋሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮችና በምዕመናን መካከል የቆየው ውዝግብ እስካሁን ያልተፈታ ሲሆን፣ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ችግሩን በውይይትና በሠላም እንዲቋጭ በማድረግ ፈንታ ለማኅበረ ቅዱሳን ወግነው ሕገ ወጥ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል፡፡ http://dejeselaam-dejeselaam.blogspot.com በሚል አድራሻ የሚታወቀው ብሎግ እንዳስታወቀው፣ ምዕመናኑ እነ አቡነ ገብርኤል የሲኖዶስን መመሪያ ሳያከብሩ፣ የእነርሱ ትዕዛዝ ብቻ እንዲከበርላቸው ብቻ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ማውጣታቸው ተገቢ አይደለም ማለታቸውን ዘግቧል፡፡ ዝርዝሩን ከላይ በተገለጸው አድራሻ ላይ በመጫን ይመልከቱ፡፡

No comments:

Post a Comment